ኹሉም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ኢንደስትራላይዝ መሆን እንደ አለባት ቢስማም ፤ ኢትዮጵያ በልማታዊ ወይንስ በገበያ መንገድ ነው ኢንደስትራላይዝ የእምትሆነው በእሚለው ግን በሐገር ደረጃ ልዩነት አለ። ይኽ መጣጥፍ ፤ የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ እንደ መጀመሪያ ማሳያ አድርጎ ፤ በልማታዊ መንገድ ባንኩ እየተመራ ያስመዘገበውን ውጤት በመመዘን ፤ ገበያ ቢሆን ምን ሊመስል እንደ እሚችል ለማሳየት ይሞክራል።
መጽሐፉን በእዚኽ ያግኙ