የጥንቆላው ኢኮኖሚ


የተቋማት መዳከም እና የመናፍስቱ መነሳት

marketing-image

ለብዙዎች ጥንቆላ ከኋላ ቀር ዕምነት እና ከክፉ መናፍስት ጋር ብቻ የተገናኘ ነው። ዘመናዊ ጥንቆላ ግን ማሕበራዊ ምህንድስናን እና ኢመደበኛ አደረጃጀትን ተጠቅሞ እራሱን ኢኮኖሚያዊ ቁመና ያላበሰ ፤ ትይዩ ማሕበራዊ ተቋም ለመሆን የእሚታትር ሆኗል።

መጽሐፉን በእዚኽ ያግኙ