ከአምባገነንነት ወደ ምርታማነት


የመዋቅራዊ ሽግግር ፍኖተ-ካርታ

marketing-image

ሰው ላይ አምባገነን መሆን በግዜያዊነት ሊቻል ይችላል ፤ ኢኮኖሚ ላይ ግን አምባገነን ሆኖ ልማትን ማረጋገጥ አይቻልም። ከኢኮኖሚ አንጻር የመንግሥታት ዘፈቀደነት ሲገደብ ፤ ሐገራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ይረጋገጣል።

መጽሐፉን በእዚኽ ያግኙ