ልማታዊነት ወይንስ ገበያ


በኢትዮጵያ አየር መንገድ

marketing-image

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ በጣም ከፍተኛ ንብረት ፣ ዝቅተኛ የዕዳ መጠን እና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አምራች የሆነ ሠራተኛ ቢኖረውም ፤ በእሚከተለው የልማታዊ አስተሳሰብ ምክንያት ፤ ንብረቱን በዝቅተኛ ትርፋማነት እየተጠቀመ ፣ ለሠራተኛው ከምርታማነቱ አንጻር በጣም ዝቅተኛ ክፍያ እየከፈለ ፤ የመንግሥት ግብር ሳይከፈል ፣ ወዘተ እራሱን ተወዳዳሪ እሚያስመስል ፤ የልማታዊነት አክሳሪነት ማሳያ ሆኗል።

መጽሐፉን በእዚኽ ያግኙ